አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
የሸራተን አዲስ ሆቴል ሠራተኞች መብቶቻቸው እንዲከበሩ ጠየቁ
የሚመለከታቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ሌሎችም አካላት በሕገመንግሥቱ ታውቆልናል ያሏቸውን መብቶቻቸውን እንዲያስከብሩላቸው የሸራተን አዲስ ሆቴል ሠራተኞች ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የቱሪዝም፣ ሆቴሎችና ጠቅላላ አገልግሎት ኢንዱስትሪ ሠራተኞች ማኅበራት ፌደሬሽንም በሆቴሉ ሠራተኞች መሠሪታዊ ማኅበር አመራር አባላትና ሠራተኞች ላይ እየተወሰደ ነው ያለው ሕገወጥ እርምጃ እንዲቆም የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡