የሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዳደር ከአንድ መቶ በላይ ሠራተኞችን በአንድ ቀን ከሥራ ውጭ አደረገ፡፡
አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
ሸራተን አዲስ ሠራተኞችን አባረረ
የሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዳደር ከአንድ መቶ በላይ ሠራተኞችን በአንድ ቀን ከሥራ ውጭ አደረገ፡፡
የሥራ አመራር ቡድኑ ድንገት ያሰናበታቸውን ሠራተኞች የኢንዱስትሪ ሰላምን በማደፍረስ ይከስሳቸዋል፡፡
የተወሰደው እርምጃ ከሕግ ውጭ ነው ሲሉ የሠራተኛው መሪ ይናገራሉ፡፡
ከሥራቸው የተሰናበቱት ሠራተኞችም የድርጅቱን ክሥ ያስተባብላሉ፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡