ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱት መቼ እንደሆነ ለጊዜው አይታወቅም።
አዲስ አበባ —
ትውልደ-ኢትዮጵያው ሳዑዲ አረቢያዊ ባለሃብት ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ ከአንድ ዓመት በላይ ከቆዩበት የሳዑዲ እሥራት ተፈቱ።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላዑን ለአሜሪካ ድምፅ በተለይ በሰጡት ቃል ሼኽ አል አሙዲን ለማስፈታት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ መቆየታቸውን ገልፀዋል።
ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ ወደ ኢትዮጵያ የሚመለሱት መቼ እንደሆነ ለጊዜው አይታወቅም።
ለተጨማሪ የተያይዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5