በሻሸመኔ ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በ6 ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ

ሻሸመኔ ከተማ

በሻሸመኔ ከተማ ነሐሴ 06/ 2010 ዓ.ም ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በስድስት ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ፡፡

በሻሸመኔ ከተማ ነሐሴ 06/ 2010 ዓ.ም ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በስድስት ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ፡፡ ምርመራውን አጠናክሮ ክሱን ለመክፈት ከክልል እስከ ከተማ ድረስ የተዋቀረ አንድ የፖሊስ እና አቃቢ ህግ ቡድን ተቋቁሞ ምርመራው ሲያከናውን እንደ ነበረ ተናግሯል።

ሙክታር ጀማል ከሻሸመኔ ፓሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር መኮነን ታደሰን አነጋግሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በሻሸመኔ ከተከስተው የሰው መግደል ወንጀል ጋር ተያይዞ በ6 ሰዎች ላይ ክስ ተከፈተ