የኦሮምያ ፀጥታ በሻሸመኔና በምሥራቅ አካባቢዎች
Your browser doesn’t support HTML5
በሻሸመኔና አካባቢዋ ሰላም መሆኑን መንገድም እንዳልተዘጋ፣ አገር አቋራጭ ትራንስፖርትም ከተማዪቱን እያቋረጠው መሆናቸውን ነዋሪዎችና ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5