የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በኮቪድ ምክንያት አይከበርም

Your browser doesn’t support HTML5

የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በኮቪድ ምክንያት አይከበርም ዘንድሮ በተከሰተው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዓመታዊው የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በዋግ ህምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በሰሜን ወሎ ዞኖች በህዝባዊ በዓልነት አይከበርም።