የኮሮናቫይረስ ከተከሰተ ወዲህ 54 ታዳጊዎች የወሲብ ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል የኮሮናቫይረስ ከተከሰተ ወዲህ በ2 ወር ብቻ ከ54 በላይ ታዳጊዎች የወሲብ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው የክልሉ ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ጠቁሟል።
Your browser doesn’t support HTML5