ቪድዮ አሜሪካውያን "በፆታ ጥቃት ላይ" ጁን 12, 2019 ቆንጂት ታየ አበባየሁ ገበያው Your browser doesn’t support HTML5 በሺዎች የተቆጠሩ ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ያጋጠሟቸውን የፆታዊ ጥቃት አድራጎት በግጥም በስዕል በጥልፍ ወዘተ አማካይነት ለሌሎች ያካፈሉበት ትዕይንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በቅርቡ ተካሂዶ ነበር። አስተያየቶችን ይዩ