የመስከረም 1-94 ሽብር ዝክር ባሜሪካ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ የሽብር ጥቃት የተፈፀመባትን ሃያኛ ዓመት መታሰቢያ ፕሬዚዳንቷ ዛሬ በሦስት የተለያዩ ሥፍራዎች እየተገኙ እየዘከሩ ናቸው።