የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክርቤት ሰብሳቢ ታሰሩ

  • መለስካቸው አምሃ

የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክርቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ

የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክርቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ ትላንት መታሰራቸውንና ዛሬ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን አንድ የፓርቲው አመራር አባል አስታወቁ።

ፖሊስ አቶ ይድነቃቸውን ሕዝብ በማነሳሳት ወንጀል እንደጠረጠራቸው ለፍርድ ቤቱ ገልጿል።

ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቅዷል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክርቤት ሰብሳቢ በቁጥጥር ሥር ዋሉ