የማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ /SEED/ በዩናይትድ ስቴትስ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ /SEED/ ዓመታዊው ልዩ የዕውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ። በታዳጊዎችም ጎራ በብሄራዊ ደረጃ በትምህርታቸው እጅግ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ፣ እንዲሁም በማኅበረሰብ ውስጥ በሚያበረክቱት የበጎ ፍቃድ አገልጋሎትና ከመደበኛ ትምሕህት ውጭ ባላቸው ተሳትፎ የላቀ ሥራ ያስመዘገቡ ሥድስት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ተሸላሚዎች ሆነዋል።