ለማኅበረሰብ ብልጽግና የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱት እውቅና እና የአዲሶቹ ህልሞች

SEED Ethiopia

Your browser doesn’t support HTML5

ለማኅበረሰብ ብልጽግና የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱት እውቅና እና የአዲሶቹ ህልሞች

በተለያየ ጊዜና ቦታ ለማኅበረሠብ ባበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ ለእውቅና ስለበቁ ሠዎችና ሥራዎቻቸው የተያዘ ወግ ነው።

በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘውን የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ፥ በእንግሊዝኛው ምህፃረ ቃል SEED የዘንድሮ የ2013 ተሸላሚዎች ምላሽ፥ በዕውቅናው ፋይዳዎችና ስለነገው ተሸላሚዎችም ጭምር ቀጠሮ የተሰጠበት ወግ ነው።

የወጋችንን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

Your browser doesn’t support HTML5

ለማኅበረሰብ ብልጽግና የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱት እውቅና እና የአዲሶቹ ህልሞች