የከፍተኛ የትምህርት ተቁዋማትን ጸጥታ ለማረጋገጥ የደህንነት ካሜራዎችን ለመጠቀም ወስነናል

Your browser doesn’t support HTML5

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በደህነነት ስጋት ምክንያት ከከፍተኛ የትምህርት ተቁዋማት የወጡ ከ 35 ሺ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትመህርት ገበታቸው እንዲመለሱ እየሰራ መሆኑና እንዲሁም ከፍተኛ የትመህርት ተቁዋማቱንም በደህነነት ካሜራዎች ለማስጠበቅ ሰራ መጀመሩን አስታውቆዋል፡፡