ደህንነትን ማጠናከርና የምግብ ቀውስ የአፍሪካ ኅብረት ዋና አጀንዳ ሊሆን ይችላል

Your browser doesn’t support HTML5

“ደህንነትን ማጠናከርና የምግብ ቀውስ” በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ በሚካሄደው የአፍሪካ ኅብረት ዓመታዊ ስብሰባ ዋና የመነጋገሪያ አጀንዳ ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል።

በሳምንቱ መጨረሻ የሚገናኙት ርዕሳነ መንግሥታት ዋና ትኩረታቸው ሊያደርጉት እንደሚችሉ ተገምቷል።

ዘገባው የሮይተርስ ነው።