ኢትዮጵያ ት/ቤቶችን በሦስት ዙር ልትከፍት ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ቅድመ ሁኔታ ያሟሉ ት/ቤቶች ይከፈታሉ። ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በሦስት ሳምንታት ውስጥ የሚያሟሉ ትምህርት ቤቶች ከጥቅምት 9 እስከ ጥቅምት 30/2013ዓ.ም ባለው ጊዜ እንደሚከፈቱ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።