የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት ህግና ሥርዓትን ማስፈን ቀዳሚ ተግባሩ እንደሆነ አውቆ የህግ የበላይነትን በመላ ሀገሪቱ እንዲያሰፍን የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ጠየቀ። ከሰሞኑ በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ ግለሰቦችና ተቋማት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርቧል።