በደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ብጥብጥ በሺሆች መፈናቀላቸውን ተመድ አስታወቀ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ሱዳን ምስራቃዊ ጆንግሌ ክፍለ ሀገር በሁለት ጎሳዎች መካከል ለበርካታ ቀናት በተካሄደ ግጭት የተነሳ ቁጥራቸው ወደ 300 ሺህ የሚደርስ ነዋሪዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት ተናገሩ፡፡

ሺላ ፖኒ ከደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ከጁባ ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡