ርዋንዳ እሥራኤል ያሉ ኤርትራዊያንን ልትወስድ ነው

  • ምንያ አፈወርቂ

ኤርትራዊያን ስደተኞች በእሥራኤል /'ፎቶ ፋይል/

Your browser doesn’t support HTML5

ርዋንዳ እሥራኤል ያሉ ኤርትራዊያንን ልትወስድ ነው

እስራኤል ውስጥ ያሉ ኤርትራዊያን ስደተኞችን ለመቀበል ከእሥራኤል ጋር እየተነጋገሩ መሆናቸውን የርዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ገልፀዋል፡፡

አፍሪካዊያን ስደተኞች በእሥራኤል /ፎቶ ፋይል/

የእሥራኤል የአገር አስተዳደር ሚኒስትር ጊልያድ ኤርዳን ይህን ዜና ማረጋገጣቸውን እስራኤል ውስጥ ከሚገኙ ትልልቅ መገናኛ ብዙኃን አንዱ ዘግቧል።

ፖል ካጋሜ፤ የርዋንዳ ፕሬዚዳንት

እሥራኤል ውስጥ ለስደተኞች መብቶች የሚከራከሩ አቶ ዳዊት ደሞዝ የሚባሉ ስደተኛ መሠረታዊ የሆኑ መብቶቻቸን የሚከበሩልን ከሆነ ወደ ርዋንድ ብንሄድ አንጠላም ይላሉ።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡