ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በሩስያ
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚ ዐብይ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ፡፡ በኢትዮጵያ እና በሩስያ መካከል ሥላለው የንግድ ግንኙነት፣ በሀጋራቱ የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ማድረጋቸው ተጠቁሟል፡፡ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከ35 በላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በሚሳተፉበት የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ለመሳተፉ ነው ወደ ሩሲያ ያቀኑት፡፡