ሺ ጂፒንግ ሞስኮ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂፒንግ ለሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ያላቸውን የጠበቀ ትስስር ለማሳየት በሞስኮ የሦስት ቀናት ጉብኝታቸውን ዛሬ ሰኞ ጀምረዋል ሁለቱም፣ ሩሲያና ቻይናከምዕራቡ ዓለም በተጋረጠባቸው ችግር ፊት ለመተባበር ጓጉተዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።