ምሁራንና የፖለቲካ ተንታኞች በውህደቱ ላይ የሰጡት አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
የህወሓትና የሌሎች የኢህአሃዴግ አባል ድርጅቶች ልዩነት አሁን ያለበት ደረጃ መድረሱ ያልተጠበቀ አይደለም ይላሉ ምሁራንና የፖለቲካ ተንታኞች ህወሓት ከኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች ውህደት ራሱን ቢያገልም ሀገሪቱን እየመራ ያለውን መንግሥት አብላጫውን ወንበር እንደማያሳጣውም ገልጿል፡፡ ትናንት የጀመረውን ስብሰባ ዛሬ ያጠናቀቀው የኢህአዴግ ምክር ቤት አዲሱን ውህድ ፓርቲ ህገ ደንብ በሙሉ ድምፅ ማጥደቁን በድረ ገፁ አስታውቃል፡፡