ቆይታ ከሁለት የአይቤክስና ከየሮሃ ባንድ መስራቾችጋር

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ ባንድ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠውና ከ1973 እስከ 1986 ዓ.ም ከ250 በላይ የሙዚቃ አልበም የሠራው አይቤክስና ሮሃ ባንድን ከመሰረቱት መካከል ሁለቱ የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ ነበሩ። ቤዝ ጊታር ተጫዋቹ ጆቫኒ ሪኮና ባለ ሊድ ጊታሩ ሰላም ስዩም ልምዳቸውን አካፍለውናል። (ውይይቱን ተከታተሉ)