ሁለተኛው የሪፖብሊካን ጠቅላላ ጉባኤ ውሎ

Your browser doesn’t support HTML5

ለአራት ቀናት በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሪፖብሊካን ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ፣ ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ መራጮች ፕሬዚዳንት ትረምፕን ለምን በድጋሚ መምረጥ እንዳለባቸው ምክንያቶቻቸውን አስረድተዋል፡፡