ዋሽንግተን —
ሰላሳ አንደኛው ኦሎምፒያድ ብራዚል ሪዮ ዲጀኒሮ ላይ ሊጀመር ነው። ነገ አርብ የመክፈቻው ሥነ-ሥርአት ይካሄዳል። ኦሎምፒክስ ብዙ ጊዜ የደስታ የሆታ ጊዜ ነው በእርግጥ በየጊዜው ውዝግብም አያጣውም። የዘንድሮም ከዚህ የተለየ አይደለም።
የኦሎምፒክስ ችቦ በጀልባ ሪዮ ገብቷል።
የሪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትና በውድድሩ ዙርያ የተከሰቱ ውዝግቦችን ያጠናከረ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5