የዩናይትድ ስቴትስ ሪፖብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ሪፖብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባዔ ዛሬ ይጀመራል። ጉባዔው በከፊል በአካል በከፊል ደግሞ በርቀት ሊከናወን ዝግጅት ተደርጓል።