በሃዋሳ በግጭት አፈታት ዙርያ ውይይት እየተደረገ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዩኤንዲፕ ጋር በመተባብር በግጭት አፈታት ዙርያ ከሃዋሳ ከተማ ሲዳማ ዞን የሃያማኖት መሪዎች ጋር መክሯል። በሰላም አብሮ በመኖርና የመከባብር እሴቶችን ለማክጠናከር ሂድት ውስጥ የሃይማኖት ትቋማት የበኩላችውን ድርሻ እንዲወጡ ጉባዔው አሳስቧል። በሲዳማ ዞንና ሃዋሳ ከተማ በተከሰተውና ለበርካቶች ሞትና ንብረት ውድመት ምክንያት ለሆነው ሁከት እጃቸው ያለበት ግለሰቦች በህግ እንዲጠየቁም ጠይቋል።