በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተፈጥሮ ከነበረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በሁከት ተጠርጥረው ተይዘው ከነበሩ አብዛኞቹ ወጣት ታሣሪዎችን የኢትዮጵያ መንግሥት ከትናንት በስተያ ለቅቋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከእሥር የተፈቱት በስድስት ጥራዝ የታተመና የፖለቲካና ምጣኔ ሃብት ይዘት ያለው ሰነድ ላይ ሥልጠና ተሰጥቷቸው፤ በመንግሥቱ አባባል “ተሃድሶ” አድርገው ወጥተዋል።
ለመሆኑ ተሃድሶ ምንድን ነው? የሰነዱ ይዘትስ ምን ይመስላል? ታስረው ከተፈቱት መካከል አንዱን አነጋግሮ ሔኖክ ሰማእግዜር የሚከተለውን ይዟል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ታስሮ የተለቀቀው ብሎገር ሰለ“ተሃድሶ”ይናገራል