የጎዳና ተዳዳሪዎችን ሕይወት ለመቀየር መንግስት እና የዓለም ባንክ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ

Your browser doesn’t support HTML5

የጎዳና ተዳዳሪዎችን ካሉበት ሕይወት በማውጣት ለማቋቋም የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር በመሆን የ450 ሚሊየን ዶላር በጀት መድቦ እየሰራ እንደሚገኝ የሰራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡ በሃገር ዓቀፍ ደረጃ ምን እየተሰራ ነው የሚለውን በሚኒስቴር መሰሪያ ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት እና የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ታዬን አነጋገራ፤ ኤደን ገረመው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡