"ከቀናት በኋላ ቤተሰቦቼን የምመግበው ነገር የለኝም" - ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች
Your browser doesn’t support HTML5
በጂቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የሀገሩ መንግሥት የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ባሳለፈዉ ውሳኔ ምክንያት የዕለት ጉርስ
ለማግኘት እየተቸገሩ መሆቸውን ተናግረዋል። መንግሥት ማንም ከቤቱ እንዳይወጣ ባሳለፈው ውሳኔ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮን የሚገፉ
ስደተኞች ቤተሰቦቻቸውን የሚመግቡት አጥተው ለረሃብ መጋለጣቸውን ለአሜርካ ድምፅ ገልፀዋል። የመን የሚገኙ
ኢትዮጵያዊያንም በትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ላይ እገታ መብዛቱን ይናገራሉ።