በብዛት እየተመረቁ የሚወጡት ወጣት ሀኪሞች ሥራ ማግኘት አልቻሉም

Your browser doesn’t support HTML5

ከፍተኛ የሀኪሞች እጥረት ካሉባቸው ሀገሮች አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ የህክምና ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሀኪሞች ተመርቀው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉና አንዳንዶቹም ተስፋ ቆርጠው ሥራ ለመቀየር መገደዳቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።