በውሻ ቢነከሱ ሃኪም እስኪያገኙ ድረስ ማድረግ ያለብዎ ነገሮች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣው ባለቤት አልባ ውሾች የጤና ስጋት ደቅነዋል፡፡
የሰው ልጅ የልብ ጓደኛ ከሚባሉት ውሾች ጋር ተያይዞ የሚመጣው ገዳዩ የእብድ ውሻ በሽታ ምንድነው? በውሻ ብንነከስ ሃኪም ጋር እስክንደርስ ምን ማድረግ ይኖርብናል?