የወልዲያ ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ መሆናቸውን ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

እየተፈናቀለ ያለው ሰው ብዛት ‘ይህን ያህል ነው’ ለማለት እንደሚቸገሩ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው አንድ የወልዲያ ከተማ ነዋሪ ገልፀው ከከተማዪቱ እየወጣ ከሚታየው ሰው የሚበዛው ግን የዩኒቨርሲቲ ተማሪና የግቢው ማኅበረሰብ አባላት መሆናቸውን ተናግረዋል።

በሌላ በኩል ከትናንት በስቲያ ዕሁድ በአንዳንድ ዓለምአቀፍ የዜና አውታሮችና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ‘ወልዲያ በህወሓት ቁጥጥር ሥር እንደሆነች’ ተደርጎ የተሠራጨው መረጃ ትክክል አለመሆኑን “አንድ የህወሃት ቃል አቀባይ” ያለውን ምንጭ ጠቅሶ ሪፖርተራችን ሄንሪ ዊልከንስ ከአዲስ አበባ ዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።