የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በራማዳን ኮቪድን እየተዋጉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ህዝበ ሙስሊሙ በራማዳን የፆም ወቅት ሲያከናውናቸው የቆዩ የተለያዩ የበጎ ተግባራት በተለይ በዚህ የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ሰፋ ባለ ሁኔታ መቀጠል እንዳለባቸው የእምነቱ ልሂቃንና ተከታዮች ይናገራሉ።