Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
ቴዲ አፍሮ ረዥሙን ቀጠሮ አክብሮ ረዘም ዘለግ ላለ ወግ ከአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮ ተገኝቷል። ስለ ሕይወት፥ ሙዚቃና ታሪክ ይወያያል። ወዲህ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጣበት ሽልማት እና ገጠመኞችም
አቶ አክሊሉ ደምሴና አቶ ተስፋዬ ኃይሉ መሥራች የቦርድ አባላት ናቸው። አቶ ቢኒያም ሙልጌታ ከድርጅቱ አዳዲስ ተተኪ የአመራር አባላት አንዱ ነው።
ድርጅቱ የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል SEED ማኅበረ ግዩራን ዘር-ኢትዮጵያ ይሰኛል።
የማለዳ ጅማሮውን፥ ዛሬ የደረሰበትን እና ብሎም ያለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ጉዞውን መለስ ብለን መልከት እናደርጋለን። የነገ መንገዶቹንና አቅጣጫውንም ወደፊት በሚያሳየው መነጥር አቅርበን ለማየት እንጥራለን።
ንጉሴ አክሊሉ በአዲስ አበባው የድምጽ መስኮቱ ስለ ግንቦት ጋብቻ እና ፍቺ፤ ስለ ሕጻናት ያወጋናል።
ከቴዲ አፍሮ ጋር የተደረገውን ይህን ቃለ ምልልስ በቴሌቭዥን መስኮት ለመከታተል ከፈለጉ የፌስ ቡክ ተከታዩን ማገናኛ መስመር ይጫኑ
https://amharic.voanews.com/a/a-conversation-with-teddy-afro-6-2-2017/3885730.html