የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች!

Your browser doesn’t support HTML5

የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ ”እንባሽ ተናገረ”


Your browser doesn’t support HTML5

ሙዚቃዊ ወጎች፤ ቆይታ ከድምጻዊ ስዩም ሞገስ ጋር፤


Your browser doesn’t support HTML5

የኬነዲ ግድያ ሃምሳኛ ዓመት መታሰቢያ፤ የኬነዲ ግድያና የኪነ ጥበቡ ዓለም ልዩ ትኩረት፤


Your browser doesn’t support HTML5

የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፤


የራዲዮ መጽሄት ወጎች፥ የሳምንቱን ምርጥ ግጥም በማስቀደም፤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ታላቅ ሥፍራ የነበረውና ዛሬም ከህልፈቱ በኋላ ሁነኛ ተጽዕኖ ያለውን ተወዳጅ ድምጻዊ ጥላሁን ገሰሰን ለመለየት በሚያዳግት ምስስል ከሚጫወት ግሩም ዜመኛ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ያስከትላል።

የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ኬነዲ በነፍስ አጥፊ ጥይት የተገደሉበት ሃምሳኛ ዓመት መታሰቢያን አስታኮ፥ በሕይወት ካለፉ አያሌ ዓመታት በኋላም እጅግ የበዛ የሕዝብ ተቀባይነት ያልተለያቸው ፕሬዝዳንት ድንገተኛና አነጋጋሪ አሟሟት የኪነ ጥበቡን ዓለም ትኩረት እንደሳበ ይህን ሁሉ ዓመታት የዘለቀበት ከወጎቻችን በአንዱ ይቃኛል። መደበኛው የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፤ በአንድ ሰሞንኛ ርዕስ ላይ ያተኩራል። የሳምንቱን የራዲዮ መፅሔት ወጎች እነሆ!