የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች!

1) ቆይታ ከገጣሚና ጸሃፊ ተውኔት ለምን ሲሳይ ጋር፤

Your browser doesn’t support HTML5

ለምን ሲሳይ


በብዙ መቶዎች የተቆጠሩ ሥነ ግጥሞች፥ አምስት የግጥም መድብሎችንና ሌሎች ከፍተኛ ዝናና ተወዳጅነት ያተረፉ ሥራዎች ባለቤት ነው።

የብሄራዊ ቴአትርንና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ባሳለፍነው ሳምንት አጋማሽ ወደ አዲስ አበባ ተጉዞ ያቀረባቸውን ዝግጅቶች ተንተርሶ ከለምን ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ አጠር ያለ የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

2)

Your browser doesn’t support HTML5

ቆይታ ከያዴሳ ዘውገ ቦጂያና አጋሩ አይሪ ቴለር ጋር


የአፍሪካ ህብረትን ባንዲራ ንድፍ የቀረጸው ያዴሳ ዘውገ ቦጂያና አጋሩ Iré Taylor በጋራ ያቀናበሩትንና በዚሁ ሥም የሰየሙትን ሙዚቃቸውን ተንተርሶ የተቀናበረ ሌላ ዝግጅት ደግሞ ከዚህ ያድምጡ፤

3) የሙዚቃ ወጎች፥ ሙዚቃና ሙዚቀኞች፤

ቆይታ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር፤

Your browser doesn’t support HTML5

ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ


ዜማና የሙዚቃ ድርሰቶች፤ ሂስና አድናቆት፤ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ፥ ምርጫና የሙዚቃ ሥራዎቹ፤ ትኩረት ካደረግንባቸው ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ ናቸው።