የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች!

Your browser doesn’t support HTML5

ቅምሻ፥ የሳምንቱ ራዲዮ መጽሔት ድምጾች፤


Your browser doesn’t support HTML5

የወርቃማው ዘመን ትዝታዎች፤ ክፍል አንድ፤


Your browser doesn’t support HTML5

ቆይታ ከጃኖ የሙዚቃ ቡድን መሥራች አዲስ ገሰሰና ከባንዱ መሪ ኪሩቤል ተሥፋዬ ጋር፤


Your browser doesn’t support HTML5

ሙዚቃዊ ወጎች ከሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ጋር፤


Your browser doesn’t support HTML5

የወርቃማው ዘመን ትዝታዎች፤ ክፍል ሁለትን ከዚህ ያዳምጡ፤


የወርቃማው ዘመን ትዝታዎች፤ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የፎቶ መጽሃፍ ነው። ከመጽሃፉ አዘጋጅ ከአቶ አብረሃም ብዙነህ፤ ከአርቲስት ታማኝ በየነና ከአንጋፋው ድምጻዊ መልካሙ ተበጀ ጋር እንወያያለን።

የሮክ ሙዚቃ አቀንቃኞቹ ጃኖ የሙዚቃ ቡድን አባላት በዓለም ዙሪያ ለሚያደርጉት የሙዚቃ ትዕይንት ወዲህ ወደ ዋሽንግተን መጣን እያሉን ነው። ደርሰው ግሩም ሥልቶቻቸውን ከስቱዲዮችን ከመጫወታቸው በፊት ከወዲሁ ስለ ጉዞና ዝግጅታቸው ያወጉናል። እውቁ ፒያኖ ተጫዋችና የሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ በኒውዮርክ ከምሽቱ የራዲዮ መጽሔት ቅንብሮች ውስጥ ናቸው።