ለዲሲ ሰልፍ አስተባባሪዎች የዶ/ር አረጋዊ በርሄ ምላሽ

Your browser doesn’t support HTML5

ትግራይ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ውጊያ እንዲቆም ጫና የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ጫና እንዲያሳድር ለመጠየቅ ትናንት ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ወጥቶ ከነበረው ሰልፍ አስተባባሪዎች አንዱ ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ ላይ ክስና ወቀሳ ያሰሙባቸው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ምላሽ ሰጥተዋል።