ከአክሱም ከተማ ከማቆያ ማዕከል ለማምለጥ የሞከረ የእሥር ቅጣት ተወሰነበት

Your browser doesn’t support HTML5

በአክሱም ከተማ ከማቆያ ማዕከል ለማምለጥ የሞከረ ግለሰብ በ6 ወር እስራት እንዲቀጣ የከተማዋ ፍርድ ቤት ወሰነ። የትግራይ ክልል መንግሥት ከማንኛውም አከባቢ ወደ ክልሉ የሚገቡ ተጓዦች ለ14 ቀናት በለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲቆዩ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት ግለሰቡ ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ተጉዞ በከተማው ለይቶ ማቆያ የነበረ ነው ሊያመልጥ ሲል የተያዘው ብልዋል የከተማው አስተዳደር።