/ሰሞኑን ቆቦ ከተማ ውስጥ ቁልል ድንጋይ ትምሕርት ቤት የሚገኘውን የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ የጎበኘው ዘጋቢያችን መስፍን አራጌ ነው ያሰናዳው/
ተፈናቃዮች በቆቦ
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን ወሎ ቆቦና አካባቢዋ የሚገኙ በሺህዎች የሚቆጠሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ።
ተፈናቃዮቹ ለከፋ የምግብና የመሰረታዊ አገልግሎቶች እጥረት መዳረጋቸው፣ ለሥነ ልቦና ስብራትና ለማኅበራዊ ውጣ ውረዶች መጋለጣቸውን ገልፀዋል።