ፑቲን ሩሲያን ወደ ቀደመው ክብር ለመመለስ መነሳታቸውን ባለሞያዎች ተናገሩ

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያለ አንዳች ቀስቃሽ ምክኒያት በዩክሬይን ላይ በፈጸሙት ወረራ ለዐስርታት የዘለቀው አንጻራዊ ሰላም እና መረጋጋት እንዲያበቃ ምክኒያት ሆነዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ተንታኞች እንደሚሉትም የፑቲን ልዩ የርዕዮተ ዓለማዊ ትኩረት፣ ሩስያን ሶቭየት ኅብረት ከመበታተኗ በፊት ወደ ነበራት የልዕለ ኃያልነት መንበር መመለስ ነው።

/የአሜሪካ ድምጿ ከፍተኛ የዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ቭላድሚር ፑቲን በትመለከተ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/