ድምጽ የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ፌብሩወሪ 21, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ለማስጀመር አሥር ሺህ ወጣቶችን ወደ ሥልጠና እንደሚያስገባ የሰላም ሚኒስቴር ገልጿል። በዘመቻው አንድ መቶ አሥራ ስድስት ሺህ ወጣቶች መመዝገባቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።