በባህር ዳር የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

አንዳንድ የፖለቲካ ድርጅቶች የዕምነት ተቋማትን ሽፋን በማድረግ የሚፈፅሙት ደባ ሊያቆሙ ይገባል ሲሉ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች አሳስበዋል። የህግ የበላይነት እንዲከበርም በዚሁ ሰልፍ ላይ ጥሪ ቀርቧል።