በግሪክና ሜቄዶኒያ ጉዳይ ተቃዋሚዎች ሰልፍ ወጡ
Your browser doesn’t support HTML5
ግሪክና ሜቄዶኒያ ለረጅም ጊዜ ሲያነታርካቸው በኖረው የየሜቆዴንያ ስም ጉዳይ መግባባት ላይ ሊደርሱ መቃረባቸውን በመቃወም በብዙ አሥር ሺሕዎች የተቆጠሩ ተቃዋሚዎች አቴንስ ላይ ሰልፍ ወጥተዋል።
Protesters in Athens March Against Macedonian Name Compromise