የብልፅግና ፓርቲ የውኅደት ስምምነት ሰነድ ፊርማ
Your browser doesn’t support HTML5
ብልፅግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ ያሳለፉ የኢሕአዴግ አባል እና አጋር ድርጅቶች መሪዎች ትናንት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። ከትግራይ በስተቀር የሁሉም ክልሎች ገዥ ፓርቲዎች ናቸው ፊሪማዎቻቸውን ያስቀመጡት።
Your browser doesn’t support HTML5