ድምጽ "ብልፅግና ፓርቲ ህብረ - ብሄራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ዕድል ይሰጣል"- አቶ ርስቱ ይርዳው ዲሴምበር 04, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 ብልፅግና ፓርቲ ህብረ - ብሄራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ዕድል እንደሚሰጥ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ።