የብልጽግና ፓርቲ ቃል አቀባይ አቶ አወሉ አብዲ ከቪኦኤ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
የህወሓት አባላት የሆኑት አንዳንድ ባለሥልጣናት ከኃላፊነት የተነሱት ባሳዩት የአፈጿጸም ድክመት ነው ሲል የብልፅግ ና ፓርቲ አስታውቋል። ሰሞኑን ከኃላፊነት የተነሱት የህወሓት አባላት አንድ የፌዴራል መንግሥትና አንድ የአዲስ አበባ አስተዳደር ባለሥልጣን መሆናቸውን ብልጽግና ጠቁሟል። የተደረገው ሹም ሽር ከሌላ ከምንም ነገር ጋር መያያዝ እንደሌለበትም አሳስበዋል።