ብልፅግና ፓርቲ በትግራይ

Your browser doesn’t support HTML5

ብልፅግና ፓርቲ ትግራይ ክልል ላይ ትኩረት የሚያደርጉ በአዲስ አበባና በትግራይ አስተባባሪ ጽሕፈት ቤቶችን ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ። በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና ሥነ ጹሑፍ መምህር የሆኑት አቶ ነብዩ ገብረሚካኤል የትግራይ ክልል ብልፅግና ጽሕፈት ቤት ሐላፊ ሆነው እንዲሰሩ መመደባቸውም ታውቋል።