ድምጽ ጅማና አጋሮ የተካሄዱ ሰልፎች ፌብሩወሪ 13, 2020 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድን ለመደግፍ የተጠራ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ጅማና አጋሮ ላይ ተካሂዷል። ቁጥሩ በመቶ ሺህ የተገመተ ህዝብ ለድጋፍ ሰልፉ መውጣቱን የጠቀሰው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን አጠናክሯል።