በእሥር ያሉት የእነ ጀዋር መሐመድ የጤና ሁኔታ
Your browser doesn’t support HTML5
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት 16ኛ ቀን የረሀብ አድማ ላይ የሚገኙት እነ ጀዋር መሐመድ ኩላሊትን ጨምሮ ለተለያዩ የጤና እክል እየተጋለጡ መሆናቸውን፥ ጤናቸውን መከታተል የጀመረው የበጎ ፍቃደኞች ዶክተሮች ቡድን አስታወቀ። የተለያዩ ያዋቂ ሰዎች እና የእምነት አባቶች ሀሳባቸውን ሊያስቀይሯቸው ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸው ተገልጿል።